በ100 ዓመታቸው እሑድ ታኅሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር፣ ስድስት ቀናት የሚቆየው የቀብር እና የሽኝት ሥነ ሥርዐት ዛሬ ጀመረ። ...
"አፍ ማስያዣ" ገንዘብ መክፈል ክስ ቅጣት ለማስተላለፍ ጉዳዩን የያዙት ዳኛ በትናንትናው ዕለት ቀጠሮ ሰጥተዋል። ያልተጠበቀ እንደሆነ በተነገረለት የዳኛው እርምጃ መሰረት ፣ ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ...
የሩስያ መከላከያ ሚኒስቴር የሀገሪቱ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ሉሃንስክ ግዛት ውስጥ የምትገኘውን ናዲያ የተባለችውን መንደር መቆጣጠሩን እና በዩናይትድ ስቴትስ የተሰሩ ስምንት አታካምስ ሚሳኤሎችን ...
ሚያንማር ከብሪታንያ ነፃ የወጣችበትን 77ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የሀገሪቱ ወታደራዊ መንግስት ከ6,000 በላይ እስረኞች በምህረት ፈትቷል።የሌሎች እስረኞች ቅጣት መጠንም ቀንሷል። ወታደራዊው መንግስት በህዝብ ከተመረጠው የአንግ ሳን ሱ ኪን አስተዳደር ስልጣን ከነጠቀበት የአውሮፓዊያኑ የካቲት 2021 ጀምሮ ...
ሉሲ ወይም ድንቅነሽ ተብላ የተሰየመችው ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ከተገኘች ዘንድሮ ኅዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም 50 ዓመቷን ደፍናለች፡፡ ቅሪተ አካሏን ካገኙት ዶናልድ ጆንሰን እንዲሁም፣ ከሉሲም ...
“ህንፃዎቹ የተወሰነ የርዕደ መሬት መጠንን ይቋቋማሉ” መንግሥት በኢትዮጵያ ያሉት አብዛኞቹ ህንፃዎች በዲዛይን ወቅት በሚፈጠር ክፍተትና በግንባታ ጥራት ጉድለት የተነሳ ለርዕደ መሬት አደጋ የተጋላጡ ...
ለሦስት ሳምንታት የፀጉር መሸፈኛ ሒጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል፣ የተባሉ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ችግር በሦስት ቀናት ውስጥ እንዲፈታ የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ...
በአውሮፓውያኑ የዘመን መለወጫ፣ ሰዎች በሞቱበት የኒው ኦርሊንሱ ሽብር ጥቃት ተጠርጣሪ፣ ድርጊቱን በእስላማዊ መንግሥት አሸባሪ ቡድን ተነሳስቶ ብቻውን የፈጸመው ይመስላል ሲል፣ ኤፍ ቢ አይ ትላንት ...
በአሜሪካ ካልፎርኒያ ግዛት ውስጥ አንድ አነስተኛ አውሮፕላን ትላንት ሐሙስ ተከስክሶ ሁለት ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ፖሊስ አስታውቋል። አውሮፕላኑ ደቡብ ካልፎርኒያ ውስጥ በሚገኘ አንድ የቤት ዕቃዎች ...
በሶማሊያ አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ተልዕኮ ከአል ሻባብ ጋራ ለሚያደርገው ፍልሚያ እንደምትተባበር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ በሶማሊያ የአፍሪካ ኅብረት የድጋፍና የማረጋጋት ተልዕኮ በቅርቡ ወደ ሶማሊያ እንደሚሰማራ በመጠበቅ ላይ ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋራ የፈጸመቸው የባሕር በር አቅርቦትን የተመለከተ ...
የደቡብ ኮሪያ መርማሪዎች ተከሳሹን የአገሪቱ ፕሬዝደንት ዩን ሶክ ዮል በቁጥጥር ሥር ለማድረግ የነበራቸውን ሙከራ አቁመዋል። መርማሪዎቹ ሙከራውን የተውት ፕሬዝደንቱን ከመኖሪያ ቤታቸው ለመያዝ ያደርጉት ...